የጾታዊ ግንዛቤ አፈ-ታሪኮችን ማጋለጥØ
ስዊድናዊ
ካልሆኑ ወይንም ስዊድን አገር የማይኖሩ ከሆኑ ስለ ጉዳዩ በቂ ግንዛቤ እንዲኖርዎት እዚህ
ይጫኑ ፡፡ከዚህ በታች ያለው ዘገባ ማንንም እንዲጎዳ ስላልታሰበ በግልጽነት ለልብዎ ይናገራል
የሚል እምነት አለኝ፡፡ ምክንያቱም ስለ ልጆቻችንና ስለ ልጅ ልጆቻችን ካለኝ ተቆርቋሪነት የተነሳ ያወቅሁትን እውነት
በግልጥ ለማሳወቅ ስላቀረብሁት ነው
ማስጠንቀቂያ !
ይህ
ድረ-ገጽ ለልጆች ተብሎ አልተዘጋጀም፡፡ በዚህም ድረ-ገጽ ውስጥ የተካተቱት አንዳንድ
ጉዳዮች ከስዊድን ህዝብ ከሚሰበሰበሰው ግብር ድጋፍ ከሚደረግለት ዋና የግብረ-ሰዶም ድርጅት ድረ-ገጽ ላይ የተወሰዱ ናቸው፡፡
በድረ-ገጹ ውስጥ የቀረቡት እነዚህ ጉዳዮች በባህርያቸው ልቅ፣ አበሳጭ የሆኑና በግብረገባዊ መልካቸው በህብረተሰቡ ተቀባይነት
የሌላቸው የጾታ ግንኙነቶች በመሆናቸው እንዲታወቁ አድርገናል፡፡ ምክንያቶቻችንም .
1. እኛ
ስዊድናውያን ለመንግስት የምንከፍለው ግብር ለምን ዓይነት አገልግሎት እንደሚውል በግልጥ ግንዛቤ እንዲኖረን ለማድረግ
ነው፡፡እንደዚህ ዓይነት ከቁጥጥር ውጭ የወጣ የግብረ ሰዶማዊ ድርጊት ትኩረትና ቦታ ሲሰጠው በአንዲት አገር ላይ ሊያስከትል
የሚችለውን ጥፋት የሚያመለክት ማስጠንቀቂያዊ ምሳሌ ስለሆነ ነው፡
2. .
ስለ ልጆቻቸው ግድ ለሚላቸው ወላጆች ልጆቻቸውን ከእንደዚህ ዓይነቱ የኑሮ ልምምድ እንዴት ሊጠብቁአቸው እንዲገባ በጣም
እንዲነሳሱ ለማሳየት ታስቦ ነው፡
3. ለጤና
ባለሙያዎችም በግብረ ስጋ ግንኑነት ምክንያት የሚተላለፈው ቀጣይ የበሽታ ወረርሽኝ ለምን እንደሚስፋፋ ምክንያቱን
ለማመላከትም ነው፡፡
እንደምትመለከቱትና
፣ እንደምትረዱት ከሁለት ሶስተኛው በላይ ግብረ-ሰዶማውያን የተለማመዷቸው እነዚህ በፊንጢጣ የሚደረጉ ልዩ ልዩ የግንኙነት
ልምምዶች- በህዝብ ጤና ክብካቤ ላይ መጠነ ሰፊ መዘዝ የሚያስከትሉ ናቸው፡፡ ልብ በሉ እንዲህ ዓይነቱ አስነዋሪ የኑሮ
ልምምድ- በRFSL ድረ-ገጽና
በበራሪ ወረቀቶች ያለ እፍረት በጣም በግላጭ መስፋፋቱና መተላለፉ ብቻ ሳይሆን በትምህርት ቤቶቻችን ውስጥ የስርዓተ-ትምህርቱ
መደበኛ አካል እንዲሆን ተደርጎአል፡፡ በዚሁ ድርጅት የሚሰራጩት ጸሁፎች አደናጋሪዎች አበሳጮች መሆናቸውን ለብዙዎቹ ሰዎች
የታወቀ ነው፡፡ uSŸŸL‹”
KT>Ñ–< በëታ© T”’ታቸው ግንዛቤ ላይ ትግል ላይ
ለሆኑ“ ለጥቃት
ለተጋለጡ MЋ Ó”& ŸƒUI`ƒ u?ታ†¨< }SMeው c=SÖ<“ ኮUፒው}^†¨<”
Ÿõ}¨< É[-Ñè” c=መKŸ~ ¾T>Áe}¨<K<ƒ ’Ñ` u›w³—¨< Mp ¾J’ የëታ Ó”–<’ƒ”
¾T>ÑMç¨<” Ueል w‰ ’¨<:: ÃG<” እ”Ï እነ²=I” êሁö‹ንU Jነ< UeKA‹” ከድረ-ገጹ KTe¨ÑÉ wƒV¡\
K=Å`ev‹G< ¾T>‹ሉƒ” Ñ<Ç„‹ KSÖqU ›”V¡^K”::
የቅርብ
ጊዜ ²?“‹
vKð¨< uÒ ¨pƒ
Là ue„¢MU Ÿ}T }Å`Ô u’u[¨< ¾ፕ^ÃÉ ôeቲzM Là ¾›Ñ]~
›w³—ው
የፖለቲካ S]‹
¾}ŸðK<uƒ ¾SÉ[¡ ¨<ÃÃ }Å`Ô ’u`:: u²=I ¾Ò^ SÉ[¡ Là k`uው Ÿ’u\ƒ Ñ<ÇÄ‹
SŸŸM ለአብዛኛው
ሰዊድናዊ ሁሉ ዋና
ጉዳይ ነው ባይባልም KRFSL የተለየ ትኩረቱ የነበረው Ñ<Çà ¨”Ê‹ MЋ ¨Å SªK Iጻ“ƒ J’ ¨Å ›”Å—
Å[Í ƒ/u?ƒ c=SÖ< የc?„‹” ›Ýß` kT>e ÃMuc< ›ÃMuc<
¾T>K¨< ›”Æ ’u`:: Kû`+ S]‹ እ”Ç=I ¯Ã’~” ÅŸT
Ñ<Çà ›”e„ S’ÒÒ` u›Ò×T> ¾}Å[ገ ’Ñ` ›M’u[U:: ለRFSL Ó” ¾ልu< ƒ`ታ ’u` TKƒ ÉLM፡፡ U¡”Á~U ¾Ów[-ሰÊS< TIu[ cw
¾Ów[ cÊT©’ƒ MUምÉ ¾T>Ëመ[¨<
u¾ƒ—¨< Å[Í Là uT>Ñ–< ¾ëታ Ó”³u? Ó^ TÒv„‹ መነሻነት ”ÅJ’ Ö”pቆ
ስለሚያውቅ ነ¨<:: እ”Ç=I ¯Ã’~”
ýaÓ^U u¾ƒUI`ƒ u?~ kÉV uTe}ª¨p ለጥቃት የተጋለጡ ልጆች ›”Å k” ግብረ-ሰዶማውያን እንዲሆኑና
ይህንኑ ድርጊት የሚያራምደውን ድርጅት በeM×” በÑ”²w ለማሳደግና ተጽእኖውን ለማስፋፋት
አባሎች እንዲሆኑ ማደረግ ነው፡፡ ¨Å Ów[-cÊT’ƒ eለT>ÁS^¨< እ”Ų=I ¯Ã’~ ¾ëታ ግንዛቤ Ó^ SÒvƒ
uG<K}—¨< አፈ- ታሪክ ላይ ማንበብ ይቻላል፡፡
መግቢያ
eT@ a” K=”Å”
ÃvLM:: ²?Ó’ቴ c©É“© c=J”
c¢’ በT>vM
Åu<v© e©É” ዳርቻ ክልል እ•^KG<::
ue©É” ›Ñ` ŸT>Ñ–¨< hርSMi ¿’>y`c=+ ¾›=”Í=’ሪ”Ó Ç=Ó]”&
Ÿ²=ÁU kØKA u1982 .›?.›. u›T@]ካ” ›Ñ` uካK=ö`’>Á Ó³ƒ
ŸK¨< ¿’>y`c=+ *õ ŸK=öር’>Á ¾ም`U` Ê¡}_ƒ
Ç=Ó]” ¨eÍKG<:: ’Ñ` Ó” Ÿጥቂታት ¯Sƒ ¨Ç=I e^ Ÿ›=”Í=’`’~ ሙያዬ ጋር
በጣም በሚራራቅ ¾U`U` ዘርፍ
ላይ ነበር፡፡ ¾p`w ¾U`U` e^ Á}¢[¨< በስነ-vI`à dÔe Là ’u`::
u²=G< e^ eK Ów[-cÊT©’ƒ U¡”Á„‹“ U”à‹ eS^S` eK’u` ¾T>ÁeÅ”p ’Ñ`
}U_ÁKG<:: ÃI ÁÑ–G<ት ƒUI`ƒ u}KUÊ ›w³—ው c¨<
Ÿ}[Ǩ<“ u›G<’<U Ñ>²? uþK+ካ¨< SKŸ=Á M¡
’¨< Ÿ}vKƒ Ó”³u? Ò` ¾T>n[” ’¨<:: u›Ñ^‹” MЋ Là uÓw[ cÊT¨<Á”
¾T>Å[Ѩ<” ›eŸò É`Ñ>ƒ ሊያደርስ ÁK¨<” Øóƒ eÑ’²w eK
Ñ<Ç¿ ÓÉ-¾Ki ŸSሆን ይMp õ`Hƒ ያÅ[uƒ c¨<
›É`Ô—M:: eKJ’U ላј%E†¨< ሰዎችና በተለይም ለ¨LЋ“-›Á„‹ eK
Ñ<Ç¿ TŸðM ÓÈታ እ”ÇKw˜ }cU„—M::በተለይም ስለግብረ ሰዶም
በተለምዶ የሚነገሩትን ሶስቱን ዋና ዋና አፈ-ታሪኮች መናገር እንደሚገባኝ ገብቶኛል፡፡ እንዲህ ዓይነቱን ዘገባ ያለ ማከፈል
ግብረ ገባዊ ድካም ብቻ ሳይሆን ወላጆችን፣ አያቶችን፣ልጆቻቸውንና የልጅ-ልጆቻቸው ከግብረ ሰዶማዊ ተግባራት እንዴት
እንደሚታደጓቸው የሚረዳቸውን ይህን ጠቃሚ እውቀት መንፈግም እነደሆነ ተሰምቶኛል፡፡ በተለይም አባቶች በወንዶች ልጆቻቸው
ውስጥ የወንድነትን የጾታ ግንዛቤ በማስረጽ ልጆቻቸው ለአካለ-መጠን በደረሱ ጊዜ ከግብረ-ሰዶም ተጽእኖ ሊያድኗቸው ከፍተኛ ሚና
ሊጫወቱ ይችላሉ፡፡ቀጥዬም የምናገረው በሳይንስ የምርምሮች ሪፖርቶች የተደገፈውን ምርምር ነው፡፡ የትኩረቴ መነሻና እድገቱ በትክክል
በተመዘገበው በወንዶች መከከል ባለው ግብረ-ሰዶምማዊነት ላይ ነው፡፡ ለነገሩ በሴቶች መከከል የሚታየው ግብረ-ሰዶማዊነትን
በተመለከተ ትክክለኛ ግንዛቤ የለም፡፡ ስለሆነም ጽሁፉ ለወላጆችና ለአያቶች እንጅ ግብረ-ሰዶማዊነት ጾታዊ ግንዛቤና ልምምዱ ላላቸውና
በዚያው እድገት ላሉት ሰዎቸ አይደለም፡፡
እንደገና፣
ልብ ይበሉ ! ግብረሰዶማዊነት ግንዛቤ ያደረብዎት ከሆነ ይህ ለእርስዎ አልተጻፈም፡፡
የግርጌ ማስታወሻ
ግብረ-ሰዶማዊነትን
በተመለከተ ሁለት ዓይነት የተለያዩ ፍርሃቶች ያሏቸው ሰዎች አሉ፡፡ አንደኛው ዓይነት ፍርሃት ያለባቸው ሰዎች ግብረ-ሰዶማዊነት
በህዝብ ዘንድ ታዋቂ እንዲሆን የመገናኛ ዘዴዎች የሚያደርጉት ወገንተኛነት በልጆቻቸው ላይ የሚያስከትለውን ተጽዕኖ የሚፈሩ
ሰዎች ሲሆኑ፣ እንዲህ ዓይነቱ ፍርሃት በአገራችን በብዙ ሰዎች ዘንድ ይገኛል፡፡ሁለተኛው ዓይነት ፍርሃት ያለባቸው ደግሞ
ወደ ፊት በማስረጃ እንደምንመለከተው፣ ግብረ-ሰዶማውያን ድርጅቶች በግላቸውም ሆነ በቤተሰባቸው ላይ የሚሰነዝሩባቸውን አካላዊ
ጥቃት የሚፈሩ ናቸው፡፡ በእነዚህ ድርጅቶች የሚሰነዘሩት የማስፈራሪያ ዓነቶች ብዙ ናቸው፡፡ አንዳንዶቹም በይዘቱ አካላዊ
ጥቃት-አልባው የሆነውን ዛቻም የሚፈሩ አሉ፡፡ ለምሳሌ ያህል የሃይማኖት መሪዎች ( አገልጋዮች ) ባሉበት እምነት ውስጥ ግብረ-ሰዶማውያንን
በአባልነት ሆነ በአገልጋይነት እንዲቀበሉአቸው በሮችን ካልከፈቱ ከመንግሰት የሚያገኙት የገንዘብ ድጎማ እንደሚቀርባቸው የሚሰነዘር
ዛቻ ማለት ይችላል፡፡ ምናልባትም በንግድ ስራ ዘርፍ የተሰማሩ አንዳንዶች ደግሞ በግብረ ሰዶማውያን ቡድኖች ማስፈራሪያ
ምክንያት የደንበኞቻቸው ቁጥር እንዳይቀንስባቸው የሚፈሩ ማለት ናቸው፡፡ ወይንም በህብረተሰብ መካከል ከየትኛውም
የኑሮ ዘርፍ ውስጥ ከፍተኛ ባለሙያዎችና ሰራተኞች የሆኑ ግለሰቦችም ቢሆኑ ግብረ-ሰደማዊነትን የሚፈሩ ተብለው በግብረ-ሰዶማውያን
ጫና ፈጣሪ ቡድኖች ሆነ በመገናኛ ብዙሃን ዘንድ እንዳይፈረጁ ይፈራሉ፡፡
የመጀመሪያው
ዓይነት ፍርሃት ያለባቸው አብዛኛዎቹ ሰዎች እንደ ሁለተኛዎቹ ዓይነት ፍርሃትም አለባቸው፡፡ ምክንያቱም በየትኛም ህዝባዊ
አውድ ውሰጥ ተገኝተው አቋማቸውን ቢናገሩ የሚደርስባቸውን ማስጨነቅ ይፈራሉና፡፡ ይሁን እንጅ እንደ መጀመሪያዎቹ ዓይነት
ሰዎች የግብረ-ሰዶማውያን ፍርሃት የሌላቸው ሰዎች ደግሞ አፍቃሬ-ግብረ ሰዶም ሲባሉ እንደ ሁለተኛዎቹ ዓይነት ሰዎች ግብረ-ሰዶማውያን
የሚፈሩ አይደሉም ምክንያቱም በበግብረ ሰዶማውያን ቡድኖች በኩል ምንም ዓይነት ስጋትና ፍርሃት አያጋጥማቸውም፡፡ ግን ምንም
እንኳን ቁጥራቸው ጥቂት ቢሆንም ልጆቻችን ላይ ያተኮረውን የግብረ-ሰዶማውያን አጀንዳ የሚያስከትለውን ተጽእኖም ሆነ፣ ስለ ስራቸውም
ሆነ ስለ ደህንነታቸው ጭንቀት ና ስጋት ያላቸውና ሁለቱም ዓይነት ነገር የሚያስፈራቸው ቢኖሩም ድርጊቱን በመቃወም ደፍረው
ይናገራሉ፡፡ ይሁን እንጅ አፍቃሬ- ግብረ-ሰዶም ና ጸረ-ግብረ-ሰዶም በመሆን መካከል ሁለቱንም የሚያገናኝ የተወሰነ ተያያዠነት
አለ፡፡
ልጆችን
የማይመለከት
እንደዚሁም
ከዚህ ቀጥሎ የማቀርበው ጽሁፍ ልጆች እንዲያነብቡት የሚመች አይደለም፡፡ ከዚህ የምትማሯቸው መመሪያዎችን በልጆቻችሁ ላይ
ተግባራዊ እንድታደርጓቸው ና የሚረዳ ሲሆን የቀረበው ዘገባ ግን ለእናንተ ለወላጆች ብቻ ተብሎ የታሰበ ነው፡፡
1. ልጆቻችሁ ወይንም የልጅ ልጆቻችሁ የሚፈልጉት የትኛውን የጾታ
ግንዛቤ ነው? ስለ ግብረ ሰዶም የህይወት
አኗኗር ና ተያያዥ ልምዶች ተገቢ መረጃ ( ዘገባ) ከሌላችሁ በሰተቀር ልጆቻችሁ ከሁለት አንዱ የጾታ ግንዛቤ ላይ
የራሳቸውን አቋም እንዲከተሉ ለማድረግ እስከ እስከ ምን ደረጃ ጉዳዩን ማንሳት እንደሚገባችሁ ለመወሰን በጣም ትቸገራላችሁ፡፡
2. በልጆቻችሁ
የልጅነት እድገት ወቅቶች ውስጥ በአቅመ-አዳምነት/ሄዋንነት እድገታቸው ጊዜ የሚረዳቸውን የጾታ ግንዛቤ መሰረትን
እንዴት ማስቀመጥ ይቻላለል?
3. ለመሆኑ
ልጅ ሲወለድ የተመሳሳይ ጾታ ( ግብረ-ሰዶማዊ ) ወይንስ የተቃራኒ ጾታ ፍላጎት ያለው ይወለዳልን? ይህስ
ነገር በዘረ-መል (ጅን) ውስጥ ይኖር ይሆን?
ማውጫ
መግቢያውና
ሦስቱ የጾታ ግንዛቤ አፈ-ታሪኮች ክፍሎች በሚከተሉት ንዑሳን ክፍሎች ተከፍለዋል፡፡ በመሆኑም ክፍሎችን ሆነ ንኡሳን
ክፍሎችን ሲጫኑ ወዲያውኑ ወደ ርእሱ በቀጥታ መግባት ያስችልዎታል፡፡
መግቢያ
ማጣቀሻዎች
የስዊድን ጉዞ
አፈ-ታሪክ 1 . የተቃራኒ
ጾታና (ሄትሮሴክሹዋል) የግብረ-ሰዶማዊነት (ሆሞሴክሹዋል) የአኗኗር ዘይቤዎች ሙሉ ና በእኩል ደረጃ የሚፈለጉ ናቸው፡
1. አማካይ የዕድሜ ርዝመት
2.ሕጋዊ ያልሆኑ እጾችን ስለመጠቀም
3. ራስን የመግደል ወንጀል
መበራከት
4. የልጆች ወሲባዊ ጥቃት መደጋጋም
5..የአባለ
ዘር በሽታዎች
6. ለጓደኛ
አለመታመን
7.
ማህበራዊና ሃይማኖታዊ ተቀባይነት
8. በግብረ-ስጋ
ግኝኙነት ላይ ያልተለመደ ትኩረት
9.ከፊንጢጣ ጋር የተያያዙ ችግሮች
አፈ-ታሪክ ቁጥር 2. ልጅህን ለአቅመ-አዳም በተቃረበ ጊዜ የትኛውን የጾታ ግንዛቤ መምረጥ
እንዳለበት ተጽእኖ ልታደርግበት አትችልም፡፡
1. ከሰፊ ምርምር የተገኙ አሳማኝ ውጤቶች
በግብረ-ሰዶማውያን አቀንቃኞች መጨፍለቃቸው
2..የቤበር - ኤት.አል የምርምር ሪፖርት (ማጣቀሻ. 4)
3.ከጥናቶች የተገኙ የማጠቃለያ ሃሳቦች
4.ዘ ፓሬድ ኦፍ ሸም
5. ስለ አባቶች ሚና ተጨማሪ ዘገባ
6. የሁለቱም
ወላጆች የጋራ ሚና
7. አጀንዳዎቻቸው በማይቀበሉ ሰዎች ላይ
ግብረ-ሰዶማውያን አቀንቃኞች የሚወስዱ የጥቃት እርምጃዎች በአሜሪካ
8. አጀንዳዎቻቸው በማይቀበሉ ሰዎች ላይ
ግብረ-ሰዶማውያን አቀንቃኞች የሚወስዱ የጥቃት እርምጃዎች በስዊድን
አፈ-ታሪክ ቁጥር 3. ጾታዊ ግንዛቤ በውርስ
የሚተላለፍ ነው፡፡ በሰው ዘረ-መል (ጅን) ይወሰናል፡፡
1.በግብረ ሰዶማውያን አቀንቃኞች የምርምር ውጤቶች ላይ የሚታይ መድልዎ
2.ካልማን
3. ቤይሊ ፒላርድ(1991)
4.ቤይሊ-ዱን -ማርቲን (2000)
5. ሌላ ሃሰተኛ ጥናት ( ሃመር፣ ሁ፣ ማግኑሰን፣ ሁ ና ፓታቱቺ)
6.ቢርማን- ብሩክነር (2001)
7. ሳይመን ሌቫይ (1991)
8- ልደት የሆርሞን መላምቶ
9. በግብረ-ሰዶማውያን የምርምር ሥራዎች ላይ የሚታይ ወቅታዊ ዝን
መግቢያ
ማጣቀሻዎች፡
በዚህ ጽሁፌ
ውሰጥ ሦስት ዓይነት ማጣቀሻዎችን እጠቀማለሁ፡፡
ዓይነት 1.
ያለውን የቦታ ውስንነት በማሰብ የዋናውን ጽሁፌን መነሻ ታሪኮች በድረ-ገጹ የግራ ጎን ማውጫ ዝርዝር ላይ እንዲያገኙት
ተደርጓል፡፡ ለምሳሌ ያህል ቁጥር.1 የሚለውን ምልክት ሲያዩ እርሱን ወይንም ወደ ድረ-ገጹ የግራ ጎን-ማውጫ ሄደው ተመሳሳይ ቁጥሩን
ቢጫኑት ተጨማሪ ማብራሪያ ያገኛሉ፡፡
ዓይነት 2.
በዚህ ጽሁፌ ውስጥ በምንጭነት በርካታ መጽሃፍትን ተጠቅሜያለሁ፡፡ እነዚህንም
መጽሃፍት ለማመልከት ና አስፈላጊውን ዘገባ እንዲያገኙ ( ከሌሎችም እንዲለይ ጎላ ተደርጎና ከስሩ ተሰምሮበት) ‹‹ማጣቀሻ›› የሚል
ምልክት ከቁጥር ጋር ና ከዚያም ከገጽ ቁጥሮች ተያይዞአል፡፡ አብዛኛዎቹ መጽኃፍት ደግሞ የየራሳቸው በርካታ ማጣቀሻዎችም
አሏቸው፡፡
ዓይነት 3.
የጽሁፌ ምንጭ የሆኑና በጣም አስፈላጊ ሃሳቦችን አሁንም ‹ማጣቀሻ› በማለት ከቁጥር ጋር አያይዣቸዋለሁ፡፡ እነዚህን ማጣቀሻዎችም በኢንተርኔት
ለሚሰራጩ አንዳንድ ድረ-ገጾችም መለያ አድርጌያቸዋለሁ፡፡ በተለይም በRFSL (አር.ኤፍ.ኤስ.ኤል )
ድረ-ገጽ በኩል የሚተላለፉ ማጣቀሻዎች ውስጥ አንዳንድ ያልተለመደ ይዘት ያለው ነገር ሲያጋጥም ይዘለላሉ፡፡ በዚህ
ጉዳይ ላይ ትኩረት የሚሰጡ የተለያዩ ድረ ገጾች ይኑሩ አይኑሩ የማውቀው ነገር የለም፡፡ ነገር ግን እኔ በማስረጃነት
የተጠቀምሁባቸው ማቴሪያሎች ግን እ.ኤ.አ እስከ ማርች 2007 ድረስ በድረ-ገጹ ወስጥ ተካትተዋል፡፡ (በዓይነት ሦስት)
እንደተጠቀሱት እንደዚህ ዓይነቶች ማጣቀሻዎች በሙሉ በማጣቀሻ ቁጥር አንጻር ሄዳችሁ ብትመለከቱ ተያያዥነት እንዳላቸው
ትረዳላችሁ፡፡ ሁሉም ዓይነቶች ማጣቀሻዎች(ቁጥር. ና ማጣቀሻ) የሚሉትን
በድረ-ገጹ ማገናኛ በግራ ጎን ማጣቀሻ መፈለጊያ በስተመጨረሻ ዝርዝር ወስጥ ስላሉ እነርሱን ከተጫኑ ሁሉንም ነገር ከዚያው
ያገኛሉ፡፡
ወደ ጽሁፉ ማውጫ እንመለስ
፡
አድራሻዬ
ከእኔ
ጋር በደብዳቤ ለመገናኘት ቢፈልጉ አድራሻዬ እንደሚከተለው ነው፡፡
Ron Linden
Kungsgatan 12
211 49 Malmö
Sweden
ወደ ጽሁፉ ማውጫ እንመለስ
ጉዞ በስዊድን
በራሪ
ጽሁፎቻችን በነጻ ልናሰራጭባቸው የምንችልባቸውን የተለያዩ የሰዊድን ከተሞችን ለመጎብኘት አቅደናል፡፡፡ በማውጫው
በላይኛው በኩል ‹ጉብኝት በስዊድን › በሚለው ርዕስ ስር ፕሮግራሞቻቸንን ያገኛሉ፡፡ በተጫማሪም ወደ እናንተ ከተማም
ስንመጣ በከተማው እለታዊ ጋዜጣ ላይ የማስተዋወቅ ስራ እንሰራለን፡፡ ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ በየከተሞቹ ያሉ ጋዜጦች
ማስታወቂያችን አይቀበሉንም፡፡ ምክንያቱም የአር.ኤፍ.ኤስ.ኤል. ድርጅትና ደጋፊዎቻቸው እኛ የምንገልጸውን ና የምንናገረውን
ጉዳይ ወላጆችና አያቶች እንዳያውቁ ስለሚፈልጉ ነው፡፡
ወቅታዊ
ማስታወሻ ፤ ጉዞው በ2005 እ.ኤአ. ተጠናቅቋል፡፡ ነገር ግን ባገራችን ባሉት የግብረ-ሰደማውያን ድርጅቶች(ሆሞማፊያ) ዛቻና
ማስፈራራያ ምክንያት ቀጥሎም ላይሳካ ይችላል፡፡ ስለ ጉዞው ተጨማሪ ዘገባ ከፈለጉ በላይኛው ማውጫ ላይ ‹‹ ሆሞሎቢ
፣ሆሞማፊያ ›› የሚለውን ይመልከቱ
ወደ ጽሁፉ ማውጫ እንመለስ
አሁን ደግሞ ከአፈ-ታሪክ 1 እንጀምር
አፈ-ታሪክ
ቁጥር1፡ የተቃራኒ ጾታና (ሄትሮሴክሹዋል) የግብረ-ሰዶማዊነት (ሆሞሴክሹዋል) የአኗኗር ዘይቡዎች ሙሉና በእኩል ደረጃ
የሚፈለጉ ናቸው፡
እየሰፋ
የመጣውን የግብረ ሰዶማውያንን ልምምዶች መመልከት የሚያስፈልግበት ምክንያት ምንድር ነው?
‹‹ አፍተር
ዘ ቦል፡ ሃው አሜሪካ ኮንከር ኢትስ ፊር ኦፍ ጌይስ ኢን ዘ ናይንቲዝ ( ኒው ዮርክ፡ፔንጉዊን፣1989 ) በሚለው በግብረ-ሰዶማውያኑ
ዘንድ እንደ መጽሃፍ ቅዱሳቸው ሆኖ በሚቆጠረው መጽሃፍ በገጽ 146 ላይ የገበያው ሊቆች የሆኑት ኪርክና ማድሰን
‹‹በሰዎች መካካል የተለየህ መሆንህ ሲሰማህና ሰዎችም በዚህ ምክንያት ሲጠሉህ ልትወስደው የሚገባው እርምጃ ይህ ነው፡
በመጀመሪያ በተቻለ መጠን ከሌሎቹ ጋር ተመሳሳይ እንደሆንህ በመሆን እግርህን በበሮቹ አስገባ፣ ያኔ ደግሞ ትንሷ
ልዩነትህን ሰዎች ከተቀበሉልህ- ከሌሎቹ የተለየህባቸውን ነገሮችህን አንድ ባንድ ትገልጣቸዋለህ፡፡ ነገሩ
ካስማ በጫፉ በኩል ወደ መሬት ሲመታ እንደሚገባ ዓይነትና ና ‹‹ግመል አፍንጫውን ወደ ድንኳንህ እንዲያስገባ
ፍቀድለት መላ ሰውነቱ ሁሉ ቀጥሎ ይገባል›› እንደሚባለው ተረት ነው፡፡
እነርሱም
ቀጥለው በገጽ 155
መለወጥ
ስንል በመገናኛ ብዙሃን የአማካዩን አሜሪካዊ ስሜት፣አእምሮና፣ፈቃድ በፕሮፖጋንዳ መልክ በሚተላለፍ የተቀነባባረ የስነ-ልቦና
ጥቃት መመገብ ማለታችን ነው፡፡ አሜሪካውያን ሁሉ እኛን እንዲጠሉን የተደረጉባቸውን ና ስለ ግብረ-ሰዶማዊነት ያለውን
አመለካከት ለማበላሸት የተጠቀሙባቸውን ዘዴዎች ለራሳችን ጥቅም እንዲሆኑ በማድረግ ወደዱም ጠሉም ጥላቻቸውን ወደ
ሞቀ-ሰላምታ ማስለወጥ ማለታችንም ነው፡፡
ቀጥለውም
ኪርክና ማድሰን ሲያብራሩ
‹‹
በመለወጥ ሂደት ውስጥ የተፈጥሮአዊውን በድግግሞሽ የመማርን ዘይቤ በሚከተሉት ዘዴዎች እንሳለቅበታለን፡፡፡ ሃሳበ-ግትሩ
ሰው ባጠቃላይ ስለ ሁሉም- ወንዶች ያለውን መልካም ስሜት እንቀበልና ‹ጌይ› ከሚለው መለያ ጋር በማያያዝ የቀድሞ ግትር
አቋሙን ፣ሆነ ‹‹ጌይ›› ለሚለው መለያ የነበረውን መጥፎ ስሜቱን እያደር ማዳከም ወይንም መተካት ነው፡፡ ነገር ግን
ሁኔታዎቹ አስቸጋሪ በሆኑበትና ተቃውሞ በበዛበት ቦታ ግን ሃሰበ-ግትሩን በገዛ ህዝቡ እንዲጠላ ማድረግ ሲሆን ‹‹በለውጥ
›› ሂደት ግን ሃሳበ-ግትሩ ተመልሶ በገዛ ህዝቡ መካከል ከ‹‹ጌይ›› ጋር እየተባበረ ና በመልካም ግንኙነት ላይ መሆኑ
ማሳየት ነው፡፡ ወደ ነገሩ ለመመለስ በተፈጥሮም ይሁን በስልጠና ባገኘው ልምድ ጓደኛው የሚሰማውን ስሜት በማየት
ከእርሱ ባልተለዬ መልኩ እንደጓደኛው እንደሚሰማው አብዛኛው ሰው ለዚህ ለታሰበበት በበቂ
ሁኔታ ለተቀነባባረ ማስታወቂያ ምላሽ ያለመስጠቱ አዳጋች ይሆንበታል፡፡
የማስታወቂያዎችን
ተአማኒነት በተመለከተ ኪርክና ማድሰን በገጽ 154 ላይ በድፍረት ሲያውጁ ‹‹ማስተዋወቂያዎች ውሸት መሆናቸው ምንም
ልዩነት አያመጣም ፡፡ ለእኛ ውሸት አይደሉም ምክንያቱም እነዚሁኑ ውሸቶችና በሥነ ምግባር ረገድ ደግሞ
መልካም ለሆኑ ተጽዕኖዎች ስለምንጠቀምባቸውና የባሱ መጥፎዎች የሆኑትን አሉታዊ ግትርነት የሚታይባቸውን ግንዛቤዎችን የምንጋፈጥባቸው
መንገዶች ስለሆኑ ነው፡፡
ደህና
እዚህ ሰዊድን አገር ግመሏ በድንኳናችን መላ አካሏን አስገብታለች፡፡ ባጠቃላይ እዚህ አገር በቀላሉ በምንታለል ስዊድናውያን
ዘንድ የግብረ-ሰዶማያውን ውሸቶች በስፋት ተቀባይነትን አግኝተዋል፡፡ RFSL እነዚያን ‹‹ ከሌሎች
የተለየህባቸውን ልዩነቶች ቀስ ብለህ ታመጣቸዋለህ ›› የሚለውን አካሄድ ካስገባቸው ቆይቶአል፡፡እንደ ወላጅ ልጆቻችን
ከእንደዚህ አይነቱ የአኗኗር ዓይነት የምንታደገው እነዚህን ልዩ-ልዩነቶች ምን እንደሆኑ በመግለጥ ነው፡፡በተለይም
በልጆቻችን ውስጥ የሚፈጠረውን የግብረ-ሰዶማዊነትን እድገት ለመቆጣጠር የሚስችሉንን መሳሪያዎች መፈለጉንና ማግኘቱን
የምናስበው እነዚህ ‹‹ማስታወቂያዎች ውሸቶች ›› መሆናቸውን ስንገነዘብ ብቻ
ነው ፡፡
ስለሆነም እሰቲ ሁለቱን
የአኗኗር ዘይቤዎችን እናነጻጽር፡፡ ለመነሻ እንዲሆነን አንድ ነገር እናስብ- በRFSL ና በደጋፊዎቻቸው
እንደሚነገረው ውሸት ሳይሆን ግብረ-ሰዶማውያንም (ሆሞሴክሹዋልሰ) ሆኑ ኢ-ግብረ-ሰዶማውያን(ሄትሮሴክሹዋልሰ) ሰዎች እኩል
እሴት አላቸው፡፡ ሰው ሁሉ እኩል እሴት አለው፡፡በዚህ ጉዳይ ልንስማማ ይገባል፡፡ይሁን እንጅ ለግለሰቡ ሆነ
ለህብረተ-ሰቡ ስለሚመቸው የጾታ ግንዛቤ ዓይነት የምነጋገር ቢሆን የሚሰነዘሩ አመለካካቶች
ይለያየሉ፡፡ አንዳንዶቹ በግብረ-ሰዶም የአኗኗር ዘይቤ ውስጥ ነውር የሚባል ነገር ያለመኖሩና የትኛውንም ዓይነት
ጾታዊ-የግብረ-ስጋ ግንኙነት ለመለማድ ና ለመደሰት ነጻነት ስለሚሰጥ በጣም የሚፈለግ የአኗኗር ዘይቤ እንደሆነ
ይከራከራሉ፡፡ ሌሎች ግን ከግለሰብ ሆነ ከማህበራዊ አመለካከት አንጻር የተቃራኒ ጾታ ግንኙነት ተመራጭ እንደሆነ
የሚያምኑ አሉ፡፡
እንደ
ወላጆች በልጆቻችሁ ውስጥ እንዲሆን የምትሹትና የምታምኑበትን የአኗኗር ዓይነት ለመወሰንና ተገቢ የሆነውን እርምጃ
ለመውሰድ እንድትችሉ ሁለቱን የአኗኗር ዓይነቶች በንጽጽር እንመልከት፡፡የምንነጋገረው እንደ ወላጅ ለልጆቻችሁ የሚያስፈልገውን
ለመምረጥ ስለሆነ የምናነሳቸው ጉዳዮች ለእናንተ ና ለልጆቻቻሁ ብቻ የመረጥናቸውን እንጅ በህብረተሰቡ
ላይ ሰፊ ተጽእኖ ያስከተሉትን (ለምሳሌ ያህል- ለተላላፊ የግብረ-ሥጋ ግንኙነት በሽታዎች የሚወጣውን የህክምና ና፣ ለአደገኛ
እጾች ልምምድ ለተጋለጡ የህብረተ-ሰቡ ክፍሎች የሚወጣውን ወጭም ሆነ፣ እንዲሁም ለኤች.አይ.ቪ. ኤይድስ ና ለሌሎችና ተዛማጅ
በሽታዎች ላይ ከተደረገ የምርምር ስራ ትኩረት ምክንያት የአቅም እጥረት የገጠማቸውን የህክምና ተቋማት የመሳሰሉትን) ችግሮችን
አይጨምር፡፡
የንጽጽሩ
ዓነት |
ግብረ
ሰዶም(ሆሞሴክሹዋል) |
ተቃራኒ-ጾታ
(ሄትሮሴክሹዋል) |
1. አማካይ
የዕድሜ ርዝመት |
55 ኣመት
ለወንዶች |
75 ኣመት
ለወንዶች |
2. ህጋዊ
ያልሆኑ እጾችን ስለመጠቀም |
ከፍተኛ |
ኣናሳ |
3. ራስን የመግደል
ወንጀል መበራከት |
ከፍተኛ |
17.6 (per 100K/yr) |
4. በልጆች
ላይ የሚደረግ የወሲባዊ ጥቃት ድግግሞሽ |
ከ>3 to >10 |
1 |
5. የአባለ ዘር
በሽታዎች |
ከፍተኛ |
አናሳ |
6. ለጓደኛ
አለመታመን |
ከፍተኛ |
አናሳ |
7. ማህበራዊና
ሃይማኖታዊ ት ተቀባይነት |
አናሳ |
ከፍተኛ |
8. በግብረ-ስጋ
ግኝኙነት ላይ ያልተለመደ ትኩረት |
ከፍተኛ |
አናሳ |
9. የፊንጢጣ
ጋር የተያያዘ ችግር ር |
ከፍተኛ |
አናሳ |
ብዙዎቹ
ዝርዝሮች እርስ በርሳቸው የተያያዙ ናቸው፡፡ ለምሳሌ ያህል ራስን የመግደል ፣ የአደገኛ-ዕጽ መጠቀምና በአባለ ዘር በሽታዎች
መጠቃት የእድሜያችን ርዝመት ላይ ተጽእኖ ያስከትላል፡፡ የግብረ-ሰዶም ህይወት ተቀባይነት በሌለባቸው በተወሰኑ የሃይማኖትና
የህብረተሰብ ክፍሎች ውስጥ በሚገኙ ግብረ-ሰዶማውያን መካከል ያለው ራስን በራስ የማጥፋት ድግግሞሽ ከፍተኛ ነው፡፡
በሌላ በኩል በእንደዚህ ዓይነቱ ህብረተሰብ መካካል የሚታየው የግብረ-ሰዶማውያን ራስን በራስ የማጥፋት ትክለኛው ቁጥር
ምናልባት ኣናሳ ነው፡፡ ይሁን እንጅ ሰው አንድ ጊዜ ግብረ-ሰዶማዊ ከሆነ ራሱን በራሱ የማጥፋት ድርጊት ውስጥ ሊገባ
ይችላል፡፡ ነገር ግን የምንነጋገረው እስታቲስቲካዊ አማካይ ሁኔታን መሆኑን ልንገዘብ ያስፈልጋል፡፡ በሌላ አባባል
ሲታይ ተጠቃሽ ሊሆን ስለሚችል ውጤት ማለታችን ነው፡፡፡፡ ለምሳሌ ያህል ግብረ-ሰዶማውያን ወንዶች ሆነው ሳሉ ነገር ግን
የአባለ ዘር በሽታ የሌለባቸው ሲኖሩ በርካታ ግብረ-ሰዶማውያን ያልሆኑ (ሄትሮሴክሸዋል) ወንዶች ሆነው ብዙ ዓይነት የአባለ
ዘር በሽታዎች ያሏቸው ደግሞ አሉ፡፡
የግብረ-ሰዶማውያን
ወንዶች የአኗኗር ዘይቤ ከግብረ-ገባዊና ከታማኝነት እሴት ገጽታው ባሻገር መሰረታዊ ችግሮቹ የተለያዩ በፊንጢጣ በኩል
የሚደረጉ የግብረ-ሥጋ ግንኙነቶች ዓይነቶች ናቸው፡፡ በ RFSL ኦፊሴላዊ ድረ-ገጽ ላይም ( ‹‹አናል ማኑዋል››ማጣቀሻ 13) ይህ ልምምድ ማዕከላዊ የአኗኗር
ዘይቤያቸው መሆኑንም በማስረጃነት ተጠቅሶአል፡፡ ከግብረ-ሰዶማውያን ወንዶች መካከል ሁለት ሦስተኛዎቹ ከፊንጢጣ ጋር ተያያዥነት
ያላቸውን የተለያዩ የግብረ-ሥጋ ግንኑነቶች ና ድርጊቶችን ያከናውናሉ፡፡ ከዚህ ዓይነት ልምምድም መነሻነት ተያያዥነት
ያላቸው በርካታ የጤና ቸግሮችና መዘዞች ተከትለው ይከሰታሉ፡፡ በሰው ልጆች ላይ ሊድረስ ያለው ቀጣይ የጥፋት ወረርሽኝ
ሊገለጥ ጊዜው ቅርብ ነው፡፡
Let’s now take a
closer look at each of the 9 areas of comparison.
ከዚህ
ቀጥሎም በማነጻጻሪያው ሰንጠረዥ ላይ የተጠቀሱትን ዘጠኝ አይነት ሃሳቦችን በቅርበት እንመልከት
ወደ ጽሁፉ ማውጫ እንመለስ
1. አማካይ
የዕድሜ ርዝመት
በሠንጠረዡ
በተቃራኒ ጾታ ዝርዝር ላይ ለወንዶች የተሰጠው አማካይ ዕድሜ 75 ዓመት እንደሆነ የገለጽሁት በአሜሪካ አገር ባሉ
ወንዶች ላይ በተደረገ ስታቲስቲካዊ መረጃ መነሻነት ነው፡፡ ነገር ግን ግብረ-ሰዶማውያን ወንዶችን በሚመለከት ቀጥተኛ
የእስታቲስቲክ መረጃ ማግኘት አልቻልሁም ምክንያቱም ይህን ዓይነቱን የአኗኗር ዘይቤ በሚከተሉ ወንዶች ላይ
የሚደርሰውን የግብረ-ሰዶማዊነት ፍረጃንና መድልዎን ከመፍራት ታሪካዊ ችግር ጋር ሳይያዝ አይቀርም፡፡ ይሁን እንጅ
የወንድ ግብረ-ሰዶማውያን አማካይ እድሜ በሃያ ኣመት እንደሚያጥር ሁለት የተለያዩ ምንጮች አግኝቻለሁ፡፡ ማጣቀሻ.1 (ሳይኮሎጂካል ሪፖርትስ (2005፤96፡693-697)ና ማጣቀሻ.2 (ኢንተሪም ጆርናል ኦፍ ኤፒደሞሎጂ 1997፡
ቮሊ.26፤657-61) ፡፡እነዚሁ ማጣቀሻዎች በ ማጣቀሻ.3 ላይ ተጠቅሰዋል፡፡(እንዲሁም ሌላ ጥናት ደግሞ የግብረ-ሰዶማውያን ወንዶች (ጌይስ) አማካይ የእድሜ ርዝት በ20 ዓመት እንደሚያጥር
አረጋግጧል፡፡
ወደ ጽሁፉ ማውጫ እንመለስ
2. ህጋዊ ያልሆኑ እጾችን መጠቀም
በህግ
ያልተፈቀደ ዕጾችን መጠቀም በግብረ-ሰዶማውያን ዘንድ ያለውን ቦታ ለመገንዘብ ከፈለግን ወደ RFSL ድረ-ገጽ
መሄድና መመልከት ያስፈልገናል፡፡ በአገራችን ውስጥ የግብረ-ሰዶማውያንን ድርጅት የሚወክል ተቋም ብንፈልግ የምናገኘው ተቋም
ራሱ RFSL ብቻ
ሆኖ እናገኘዋለን፡፡ ለነገሩ መንግስታችን ከህዝብ ከሚሰበሰሰው የግብር ገንዘብ ውስጥ ለድረ-ገጻቸው ማስፋፊያ ና
ለሌሎች የምልመላ ስራዎች በመደበኛነት ከፍተኛ ድጎማ ከሚያደረግላቸው ድርጅቶች መካከል RFSL አንደኛው ነው፡፡እስቲ
ድረ-ገጻቸውን እንመልከት፡፡(ማጣቀሻ.4) በዚሁ ማጣቀሻ
ላይ በህግ ያልተፈቀዱ እጾችን ዝርዝሮችንና ና የእያንዳንዱን እጽ የአጠቃቀም ዝርዝር ስለተገለጸ ራስዎ መመልከት
ይችላሉ፡፡ ለምሳሌ ያህል በግብረ-ሰዶማውያ ማህበረ-ሰብ እይታ በጣም የታወቀው በህግ ያልተፈቀደ ዕጽ ኤክስተሲ ነው
፡፡ በነገራችን ላይ ቃሉን በትክክል አያነብቡትም:: ይህ ዕጽ ሲወሰድ የሚታዘዘው መመሪያ‹‹ ዉሃ ደጋግመህ ውሰድ በምንም
ሁኔታ ግን በየግማሽ ሰዓቱ ግማሽ ሊትር ውሃ እንጅ መብለጥ የለበትም፡፡ እንዲሁም እንደ አምፌታሚን፣ኮኬይን፣ክሪስታል
ሜት፣ጂ .ኤች.ቢ፣ና ኤል.ኤስ.ዲ ና የመሳሰሰሉትን ሌሎች ዕጾች እንዴት እንደሚወሰዱ የተሰጡ መመሪያዎች አሉ፡፡
በአገራችን ያሉ ብዙ ብዙ ድርጅቶችን ማለትም እንደ የሞተረኞችን ብሄራዊ ማህበርን፣በእንሳሰት ላይ የሚወሰደውን ጭካኔ
የሚቃወመውን የመከላከያ ማህበርና ሌሎችንም ድርጅቶች ድረ-ገጾችን ፈልጌ አይቻለሁ፡፡ ነገር ግን አንደኛቸውም ቢሆኑ
ለአባሎቻቸው ስለ ህገ-ውጥ እጾች አጠቃቀም መመሪያ ሰጥተው አያውቁም፡፡ ሰለሆነም ትልቁ ጥያቄ ‹‹ በግብረ-ሰዶማውያን ና
በህገ-ወጥ ዕጾች መካከል ለምን ጠንካራ ትሰስር ይታያል ›› የሚለው ነው፡፡
ለዚህም
ጥያቄ መልሱ የሚገኘው ከRFSL ድረ-ገጾች በአንደኛው ላይ ነው፡፡ በዚህም ድረ-ገጽ የተጠቀሰውን ማስረጃ ለማካተት ማቅማማቴን
መግለጥ አወዳለሁ፡፡ መረጃው በችግሩ ውስጥ ለሌሉ ሰዎች የሚያበሳጭ ነው፡፡ ለነገሩ ማስረጃው ከራሳቸው ድረ-ገጾች ላይ
የተወሰደ ስለሆነ ህጋዊ ያልሆኑ ዕጾችን መጠቀም በሰፊው የተለመደበትን ሁኔታ ቃላት ከሚገልጸው በላይ ራሳቸው ገልጸውታል፡፡
በዚሁ በ RFSL ድረ-ገጽ (ማጣቀሻ.5 ) እንዲህ ሲሉ ጽፈዋል፡-
ሪሚንግ
ወደ
ልምምዱ ውስጥ ላልገባ ሰው ና ለመጀመሪያ ጊዜ ለሚለማማደው ሰው የፊንጢጣ ና የምላስ ግንኙነት ሚስጢራዊና ና ሥቃይ
የሚያስከትል ና ጭራሹንም የሚያስበጠላ ድርጊት ነው፡፡ ይሁን እንጅ ልምዱ ላላው ሰው ግን የምድር ላይ ገነት
ይሆንለታል፡፡ ይህንን ድርጊት በሚፈጽሙበተት ጊዜ አንደኛው መቀመጫውን ለሌኛው ገልጦ በመተው ሌላኛው የሚፈልገውን ቦታ
ሁሉ በመላሱ እንዲያዳርስ ያድርገዋል፡፡
በሌላ በኩል
‹‹ ለጀማሪው ስው የሚያስበረግግ ድርጊት ቢሆንም ለተለማመደው ግን የምድር ላይ ገነት ይሆንላቸዋል፡፡ ላላልመዱት
አስበርጋጊና ና ስቃይ የሚያስከትል ድርጊት ነው የሚለው አባባል በእርግጥም የሚያመለክተው እንደዚህ ያሉ
አስደንጋጭ ድርጊቶች ውስጥ ለመግባት ህጋዊ ያልሆኑ እጾችን መጠቀም ምቹ ሁኔታን ለመፍጠር እንደሆነ ጠቋሚ ነው፡፡
ግብረ-ሰዶማውያን ለሚሰሯቸው እንደ ‹‹ፊስቲንግ› ዓይነት ሌሎችም ስራዎችም የሚከተሉት ይህንኑ ዓይነት እርምጃ ነው፡፡
የእኛው አገር የከፍተኛው ፍርድ ቤት ባለስልጣን ሌፍ ቶርሰን በስቶክሆልም ከተማ አንድ የ20 ዓመት ወጣት ወንድ ልጅን
አግኝቶ ግብረ-ሰዶማዊ ልምምድ ውስጥ እንዲገባ እንዳግባባውና ለዚሁም ገንዘብ እንደከፈለው ዓይነት፣ በእድሜ የገፉ ወንዶች
ጎልማሶችንና ወጣት ወንዶችን ወደ እንዲህ ዓይነቱ የግብረ-ሥጋ ግንኙነት ልምምድ ውስጥ እንዲገቡ መመልመልን በጣም
የሚወድዱት ድርጊት ነው፡፡ (ቁጥር 1) እንዲህ
ዓይነቱን ክስተት በተመለከተ በኋላ ላይ በስፋት እንመለከተዋን፡፡እንዲያውም የ RFSLን ድረ-ገጽ ባነበባችሁ ጊዜ
በዚሁ በግብረ-ሰዶማዊነት ልምምዱ ውስጥ እድገት እንዳለ ትገነዘባላችሁ፡፡ ትናንት የተከሰቱና የተደጋጋሙ እንደዚህ ዓይነት
አሰነዋሪ ድርጊቶች ዛሬም ቢሆን ላያቆሙ ይችላሉ፡፡
ወደ ጽሁፉ ማውጫ እንመለስ
3. ራስን
የመግደል ወንጀል መበራከት
ይህ ራስን
በራስ የመግደል ድርጊት በአገሪቱ ከሚኖሩት ከ100000 ዜጎች መካካል 17.6 ከመቶ የሚሆነውን ቁጥር ሲይዝ ይህ ደግሞ
4-5 ጊዜ በላይ ከሴቶች ይልቅ በወንዶች ላይ እንደጨመረ እናውቃለን፡፡ በግልጥ እንደምንገነዘበው በግብረ-ሰዶማወያን መካካል
በተደጋጋሚ ስለሚከሰተው ራስን በራሰ የማጥፋት ድርጊት አስተማማኝ ሰታቲስቲካዊ መረጃ የለንም፡፡ በርካታ ራስን በራስ
የማጥፋቱ ድርጊት ጎልቶ የሚታየው እያደገ በሚሄደው ግብረ-ሰዶማዊነት ምክንያት ትግል ላይ ያሉ ወጣቶች ወንዶች መካካል
ሲሆን ምክንያቱም በሚያሳዝን መልኩ ትክክለኛ የወንድነት ጾታ ግንዛቤ ላይ እንዲደርሱ የሚረዳቸውን ምክርም ሆነ ድጋፍ
ለማግኘት አለመታደላቸው ነው፡፡ በእነዚህ ታዳጊዎች መካከል የሚከሰተው ራስን በራስ የማጥፋት እርምጃ እውነተኛውን
መንስኤውን ምክንያት ለማወቅ አስቸጋሪ ነው፡፡ ይሁን እንጅ ተሞክረው በከሸፉ ራስን በራስ የማጥፋት ድርጊቶች ላይ ጥናቶች
ተካሂደዋል ፡፡ የተረፉትንም ሰዎች ለዚህም ድርጊት የገፋፋቸውን ምክንያት ምን እንደሆነ ማረጋገጥ ይቻላል፡፡( ማጣቀሻ. 6‹‹ ዘ ሪሌሽንሽፕ ቢትዊን ሱሳይድ ሪስክ ኤንድ ሴክሹዋል
ኦሪዬንቴሽን ፡ ሪዘልትስ ኦፍ ፖፐሌሽን ቤዝድ ስተዲ››) ሁሉም ጥናቶች በጥቅሉ የሚያመለክቱት በታዳጊ ግብረ-ሰዶማውያን
ወጣት ወንዶች ና ሴቶች መካካል ከፍተኛ ደረጃ ላይ የደረሰ ራስን በራስ የማጥፋት ሙከራ መደረጉን ነው፡፡ ከእንደዚህ
መሰሉ የግብረ-ሰዶማውያን ራስን በራስ የማጥፋት የስሜት ግራ መጋባት ና ድርጊት በስተጀርባ እንደ መነሻነት የሚቆጠሩ
ምክንያቶች መካከል፡
1) ለአቅመ-አዳም
የደረሰና ወደ ግብረ-ሰዶማዊነት ልምድ ገና ያልገባን ወጣት ወንድ ልጅ በጾታ አቻዎቹ በኩል በርካታ የመገለል ጥቃት
ውስጥ ይገባል፡፡ በእነዚህም ለአቅመ-አዳም መድረሱን በሚገነዘብባቸው ጊዜያት መካካል እንደ ሌሎቹ ወንድ አቻ ጓደኞቹ
እንዳልሆነ አዘውትሮ ይሰማዋል፡፡ ይህም ክስተት ደግሞ በወጣቱ ህይወት ውስጥ የስሜት ቀውስ ይፈጥርበታል፡፡ ያኔ ደግሞ
ወጣቱ ስለ ወንድነት ተፈጥሮው እርግጠኛነት እንዲሰማው የሌሎች ወንድ (ወንዶች) ርዳታ አጥብቆ ይፈልጋል፡፡ በእንደዚህ
ዓይነቱ ወቅት ከ RFSL በኩል
የሚያገኘው ፕሮፖጋንዳ ጭራሽ ግብረ-ሰዶማዊ ልምድ ውስጥ የሚያስገባውን ዓይነት ነው፡፡
2)
ግብረ-ሰዶማዊ ሆኖ ከወጣና ከታወቀ ከብዙ ሰዎች ተደጋጋሚ ተቃውሞና መገለል ይደርስበታል፡፡ እንዲያውም ቤተሰቡ አባላት
ጭምር ሊገልል ይችላል፡፡ እንደዚሁም በርካታ የቤተ ክርስቲያን አባላት ጭምር በእንደዚህ ዓይነቱ ችግር ላሉ ሰዎች
ተገቢውን የሆነው እገዛ ምን እንደሆነ አያውቁም፡፡ግብረ-ሰዶማውያኑ ሙሉ በሙሉ ተቀባይነት ባገኙበትም ሁኔታ ቢሆን ፈጽሞ
ደስተኞች ሊኆኑ አይችሉም ምክንያቱም እንዲህ መሰሉ ድርጊት ስህተትና ከተፈጥሮ ስርዓት ውጭ እንደሆነ
በውስጣቸውየሚሰማቸው ስሜት ስላለ ነው፡፡
3). በግብረ-ሰደማዊነቱ
ልምምድ ስር እየሰደደ ና የኑሮው ስርዓት እያደረገው ሲሄድ ድርጊቱ ፈጽሞ ወደ እውነተኛው እርካታ ሊያደርሰው እንደማይችል
ይገነዘባል፡፡ በእርግጥም ከተፈጥሮ ስርዓት ውጭ እንደመሆኑ መጠን የስሜት እርካታ ሊኖር ፈጽሞ አይቻልም ፡፡ የትናንቱ
ድርጊቱ ለዛሬው እርካታን ባልሰጠው መጠን እርካታን ፍለጋ ለይቶለት ሌሎች አስነዋሪ ልምምዶች ውስጥ በመግባት ጭራሽ
ወዳልታሰበ ያለመርካት ውስጥ ይገባል፡፡
ግብረ-ሰዶማዊነት
ያልተቆጠበ ና ሙሉ ተቀባይነትና መቻቻል ካገኘ በግብረ-ሰዶማውያን መካከል የሚታየው ራስን በራስ የማጥፋቱ እርምጃ
ሊቀንስ እንደሚችል ግብረ-ሰዶማውያን የሚያራምዱት የተሳሳተ ፕሮፖጋንዳ አለ ፡፡ እንደሚባለው ምናልባትም ራስን
በራስ የማጥፋቱ መጠን ( መበራከት ) ሊቀንስ ይችላል፡፡ ይሁን እንጅ እንዲህ ዓይነቱን ሃሳብ የምንከተል ከሆነ በሌላ
በኩል ደግሞ በርካታ የግብ-ሰዶማዊነት ልምምድ እንዲስፋፋፋ ማድረጋችንም ነው፡፡ ወላጆችም ሁኔታውን እንደ ተገቢና ተፈጥሮአዊ
ክስተት በመቁጠር ሁኔታውን ለመከላከል እንዳይችሉ ያደርጋቸዋል፡፡ ራስን በራስ የማጥፋቱ ድርጊት እንደሁኔታው ቢቀንስም
ሌሎች ሰዎች ወደ ግብረ-ሰዶማዊነቱ ልምምድ ይሳባሉ ማለት ከግብረ-ሰዶማዊነት ልምምድ ጋራ በተያያዘ መልኩ የሚከሰተው
ራስን በራስ የማጥፋቱ ድረጊት እየጨመረ ይሄዳል ማለት ነው፡፡
በዚህ
አጋጣሚ ስለ ግብረ-ሰዶማውያን ግድ የሚለንና የምንወዳቸው ግብረ-ሰዶማውያን ያልሆንን ሰዎች (ሄትሮሴክሹዋልሰ)
ሊኖረን ስለሚገባ ተገቢ አመለካከት ጥቂት እንድንወያይ እፈልጋለሁ፡፡ በድረ-ገጹ በኩል ከአገሬ ሰዎች ከተላኩልኝ በርካታ
የኢሜይል መልእክቶች መካከል አንድ ክርስቲያን የሆነ ሰው እንዲህ ሲል ጽፎልኛል፡፡ ‹‹ ለነገሩ ከክርስትና ዕይታ አንጻር
ወላጅ-አባት አልባ ሆኖ ተገቢውን ክብካቤ ሳያገኝ ያደገ ልጅ ግብረ-ሰዶማዊ ሊያደርጉት የሚችሉ አዝማሚያዎች ውስጥ
ገብቶ ሲቸገር ማየት(በክርስቲያናዊ አመለካከት ) ራሱ ችግር አይደለም? ለግብረ-ሰዶማዊው ሰው ክርስቲያናዊ ፍቅር ና
ክብካቤ እንዴት ማሳዬት ይቻላል የሚለው ጥያቄ ግን ከባድ ነው፡፡ ››
መልእክቱን በጻፈው ሰው
አእምሮ ውስጥ ያለውን ሃሳብ ግልጥ ነው፡፡ አንድ ታዳጊ ወጣት የቅድመ-ግብረ-ሰዶማዊነት ዝንባሌዎች ማሳየት
ሲጀምር፣ሁኔታውን ተቀብለን ልጁ ያንን የግብረ-ሰዶማዊነት ህይወት ልምምድ እንዲቀጥልበት ነገሮችን ካላመቻቸን በስተቀር
ችግሩ በቂ ያልሆነ አስተዳደግ ካለማግኘት ጋር የተመሰረተ እንደሆነ የሚያሳምን ምክንያት ሊኖረን ይችላል፡፡፡፡
በጸሃፊው ተዋጽኦ ውስጥ ሁለት ጉዳዮች አሉ፡፡ ሀ) ስለልምምዱ ያለን የኛን አመለካካት ና ለ) የነገሩን ተገቢነት
ሀ) የእኛ አመለካከቶች
መልሱ በእኔ አመለካከት ግብረ-ሰዶማዊነት በሰው ዘረ መል ውስጥ
የሚገኝና በውርስ የሚመጣ ና ምንም ሊደረግ የማይቻል መሆን ከመቀበልና ካለመቀበል ጋር ካለው ተያያዥነት ጋር የተቆራኘ
ነው፡፡ ስለሆነም በግብረ-ሰዶማውያን ድርጅቶች በኩል በትጋት በተሰራጨው በዚህ የተሳሳተ መረጃ የወደቁ በርካታ
ሰዎች( (በተለይም አብዛኛዎቹ ምዕራባውያን) ይህ የአኗኗር ዓይነት ተቀባይነት እንዲያገኝ ድጋፍ እንዲዲረግለትና
ለግብረ-ሰዶማውያን ፍቅርና ትኩረት ሊሰጣች እንደሚገባ ና ያምናሉ፡፡ ይሁን እንጅ ከኛ መካከል ግብረ-ሰዶማዊነት በውርስ
የማይመጣ ና ምንም ሊደረግ የማይቻል ነው የሚለውን አመለካካት የማይቀበሉ ሰዎች ለእንዲህ ዓይነቱ ጥያቄ ያላቸው ምላሽ
የተለዬ ነው፡፡ እንዲያውም ግብረ-ሰዶማዊነት በመጀመሪያ ደረጃ ልንከላከለው የምንችለው ነገር እንደሆነ ና ልምምዱ ውስጥ
ገብተን ከሆነ ከችግሩ መላቀቅ እንደሚቻል ካመንን ስለችግሩ ያለን አመለካከትና የምንወሰዳቸው እርምጃዎች የተለዩ
ይሆናሉ፡፡ ስለሆነም ከእንግዲህ ወዲህ ጥያቄው ላልታደሉት ግብረ-ሰዶማውያን አዘኔታ ማሳየት አለማሳየት ሳይሆን፤ችግሩ በታዳጊ
ሴቶችና ወንዶች ልጆች ውስጥ እንዳያድግ አድጎም ከሆነ ከእንደዚህ ዓይነቱ አስደነጋጭና አሳሳቢ የአኗኗር ወጥመዶች
እንዲያመልጡ እንዴት መርዳት ይቻላል የሚለው ነው፡፡
ይህ ሃሳብ ‹‹ ዘ ጉድ ላይፍ›. በተባለው የቸክ ኮልሰን መጽሃፍ ውስጥ ስለ ራንዲ
በተገለጸው ልብ የሚነካ ታሪክ ውስጥ በሚገባ ተገልጦአል፡፡ ከፕሪዝን ፌሎውሺ ባገኘነው ፈቃድ ሞራሊቲ ዔንድ ዘ ናቹራል
ኦርደር የሚለውን አንቀጽ ወደ ሰዊድንኛ ተርጉመነዋል ከፈለጉትም ሊያገኙት ይችላሉ፡፡ በድረ-ገጹ የጎን ማውጫ ላይ ‹‹ነጻ
ስነ-ጽሁፍ›› በሚለው ስር ሄደው ለመግዛት እንዴት ማዘዝ እንደሚችሉ መመልከት ይችላሉ፡፡የእንግሊዘኛ ቋንቋ የሚረዱ
ከሆነ ደግሞ በአገልግሎቱ ስኬታማ የሆነውን የፕሪዝን ፌሎውሽፕ መስራችና ሊቀመንበር የሆኑትን የቸክ ኮልሰንን ‹‹ዘ ጉድ
ላይፍ ››የሚለውን መጽሃፍ ገዝተው እንዲያነብብ አጥብቄ አሳስባለሁ ፡፡
ስለሆነም
ከዚህ ዘገባ በመነሳት የምንደርስበት ማጠቃለያ ፡ ግብረ-ሰዶማዊነት ሳይጀመር በፊት ልንከላከለው የምንችለው ወይንም
ከተጀመረም ልናስተካክለው የምንችለው ጉዳይ መሆኑን ያምናሉ ወይንስ አያምኑም የሚለው ጥያቄ ነው፡፡ ለዚህም እንዲረዳችሁ
በሚቀጥለው አፈ-ታሪክ 2 ና አፈ-ታሪክ 3 ላይ በእርግጥም ለመካከል ያስፈለገበት ምክንያት ምን እንደሆነ ና እንዲሁም
ግብረ-ሰዶማዊነት እንዲስፋፋ የሚጥሩ የግብረ-ሰዶማውያን ድርጅቶች ለምን እንዲህ መሰሉ ዘገባ ሊደርሳችሁ እንደማይፈልጉ
እንድትረዱ ለማድረግ ጭምር ጽፌያለሁ፡፡
ለ)
የሁኔታውን ተገቢነት በተመለከተ
ለነገሩ
አንዳንድ ወንዶች ልጆች ከወላጅ አባታቸው ወይንም ሌላ ወንድ አሳዳጊ ስለ የተባዕት- አቅመ-አዳም እድገታቸው የሚረዳቸውን
አስፈላጊ ማረጋጋጫ እያገኙ የተሟላ አስተዳዳግ እየተደረገላቸው ሲያድጉ ሌሎቹ ደግሞ በሚያሳዝን መልኩ እንዲህ መሰሉን
ምሳሌነት አላገኙትም፡፡ እንዲያውም አንዳንዶቹ ልጆች በልጅነታቸው ያለፍላጎታቸው በተደረገ የወሲብ ጥቃት በመደፈራቸው
በህይወታቸው ትልቅ ጠበሳ ጥሎባቸው አልፎአል፡፡ አዋቂ የሆኑ ወንዶች በእንዲህ መሰሉ አሳዛኝ የጥቃት ድርጊት ውስጥ
ያለፉትን ልጆች ከአዋቂ ወንዶች በናፍቆት ሊያገኙ የሚፈልጉትን የስሜት ድጋፍ መስጠት እንዲችሉ ተንከባካቢ እንዲሆኑ
ያነሳሳቸዋል፡፡ እንዲህ ለማድረግ ግን ከመነሻው ልዩነት ማምጣት የምትችል እንደሆንህ እንድትገነዘብ ያስፈልጋል፡፡
በእርግጥም በአንድ ልጅ ውስጥ የሚፈጠረውን የግብረ-ሰዶማዊነት ሰሜት እድገት ማስቆም ይቻላል፡፡ለነገሩ የልጆች
የግብረ-ሰዶማዊነት ዝንባሌ በተፈጥሮ የዘረ-መል (ጅን) የሚወሰን ሁኔታ ነው ብሎ በሃሰተኛ ግንዛቤ ላይ መቆም
የግብረ-ሰዶማዊነትን ልምምድ መስፋፋትን ለማቆምና በችግሩ ውስጥ ላሉት ተገቢ ክብካቤ ያለማድረግ ዝንባሌ በአሁኑ ወቀት
ባገራችን መከሰቱ በጣም አሳዛኝ ነው፡፡ እንደ አር.ኤፍ.ኤስ.ኤል. ዓይነት ግብረ-ሰዶማውያን ቡድኖች እንዲህ ዓይነቱን
የተሳሳተ መረጃ ሲያስራጩ ዝም ማለት ሳይሆን ልንጋፈጠውና ልንለውጠው ይገባናል፡፡ ድርጅታቸው በሰው ስብስብ እያደገ
እንዲሄድላቸው ወጣቶችንና ለጥቃት የተጋለጡትን በየቀኑ ይመለምላሉ፡፡ አዲስ ለሚመለምሉት አንድ ወጣት ከተመለመለው ልጅ
ወላጆችም ሆነ ከጓ ደኞቻቸው እጅግ በርካታ የሆኑ ደጋፊዎችን እንደሚያገኙ ጠንቅቀው ያውቃሉ፡፡ የአባሎች ቁጥር መጨመር ማለት
ሃይልና ተጽእኖን ማስፋፋት ብም ፖለቲካዊ ሃይል ማግኘት ማለትም ነው፡፡
ወደ ጽሁፉ ማውጫ እንመለስ
4. በልጆች
ላይ የሚደረግ የወሲባዊ ጥቃት ድግግሞሽ
በልጆች ላይ
የሚደረግ ወሲባዊ ጥቃት ድግግሞሽ በተቃራኒ ጾታዎች ግንኙነት ከሚያምኑ (ሄትሮሴክሹዋልስ) ይልቅ በግብረ-ሰዶማውያን
ወንዶች (ሆሞሴክሹዋልስ) ውስጥ ከፍተኛ እንደሆነ በርካታ ሰዎች በተፈጥሮአቸው ይገነዘባሉ፡፡ ህጻናትን ለፍትወት ከሚፈልጉ
ተቀራኒ- ጾታ ግንዛቤ ካለቸው ሰዎች ከጠቅላላው ቁጥር ውስጥ አብላጫውን የያዙት ከሴቶቹ ይልቅ ወንዶቹ ናቸው፡፡ የዚህ
ዓይነቱ ልምምድ ድግግሞሽ በግብረ-ሰዶማውያን ወንዶች ዘንድ የሚታየው ቢያንስ ቢያንስ በ3 ወይንም በአስር እጅ እንዲያውም
በሚበልጥ ሁኔታ ነው፡፡ ልጆችን ለወሲባዊ ጥቃት መዳረግ አሁንም በህግ የተከለከከለ ቢሆንም የተፈጸመ የወንጀል ድርጊት
ሲመረመር ወንጀሉን የፈጸመው ሰው ግብረ-ሰዶማዊ ይሁን ወይንም አይሁን ማረጋገጥ እጅግ አዳጋች ነው፡፡ ጥቃቱን ያደረሰው
ሰው ግብረ-ሰዶማዊ ከሆነ እውነተኛውን ጾታዊ-ግንዛቤውን ይደብቃል፡፡ ነገር ግን በእጃችን ያለውን የልጆች ወሲባዊ ጥቃት ወንጀል
በመመልከት አንዳንድ የምርመራ ተገቢ አመለካካቶችን በማስቀመጥ ልንመረምረው እንችላላን፡፡ ልጆችን ለወሲባዊ ጥቃት የማግባባትም
ሆነ የመድፈር ወንጀል በአብዛኛው የሚከናወነው በወንዶች ነው፡፡ ሴቶች ከዚህ ዓይነቱ የጥቃት ስቃይ የሸሹ ይመስላሉ፡፡ ሴቶች
እንዲህ አይነቱን ልጆችን ለወሲባዊ ጥቃት የማግባባትም ሆነ የመድፈር ወንጀል ሲፈጽሙ ቢገኙ መገናኝ ብዙሃን ድርጅቶች የተፈጸመውን
የወሲባዊ ጥቃት ወንጀል ከማውገዝ ይልቅ የነገሩን አስደሳችነት ለሰዎች ማስተዋወቁን ይመርጡታል፡፡
ለአቅመ
አዳም ያልደረሰ ልጅ በሌላ ወንድ በሃይልም ሆነ በማባበል የተመሳሳይ ጾታዊ ግንኘነት ጥቃት ሲደርስበት ወንጀለኛው
ግለሰብ ግብረ-ሰዶማዊ ሆነም አልሆነም ድርጊቱ በራሱ የግብረ-ሰዶማዊነት ስራ ነው፡፡ በእንደዚህ አይነቱ
ለአቅመ-አዳም ያልደረሱትን ወንዶች ልጆችን ለፍትወት ግንኙነት ማስገደድም ሆነ ማግባባቱን ድርጊት ውስጥ የተዘፈቁትን
የካቶኪክ ቤተክርስቲያን ቀሳውስትን ሁሉ መመልከት ይቻላል፡፡ ምንም ስንኳን ቄሱ እንዲህ መሰሉን ድርጊት ማድረጉን
ባይቀበለውም፣እንዲህ መሰሉ ድርጊት የሚከናወነው በመሰረቱ ግብረ-ሰዶማዊ ዝንባሌ ባለው ሰው እንጅ በሌላ ሊሆን እንደማይችል
ያረጋግጣል፡፡ እንደዚሁም በልጃገረዶች ላይ የሚደረጉ ወሲባዊ ጥቃቶች ሁሉ የተቃራኒ-ጾታ ፍላጎት ባላቸው ሰዎች የሚደረግ
ወንጀል (ሄትሮሴክሹዋልስ ፔዶፊሊያ) ነው፡፡
ለአቅመ-አዳም
ባልደረሱ ወንዶችና ልጃገረዶች ላይ የሚደረገውን የተመሳሳይ ጾታ ፍትወታዊ ፍላጎት የማግባባትንና የማስገደድ ድርጊት መጠንን
ለመገንዘብ ንጽጽሮሹን ብንመለከት ለግንዛቤያችን ይጠቅመናል፡፡ በልጃገረዶች ላይ ከሚደርሰው በወንዶች የመደፈር ድርጊት
ይልቅ በአዋቂ ወንዶች የሚደረገውን ለአቅመ-አዳም ያልደረሱትን ወንዶች በተመሳሳይ ጾታዊ ግንኙነት የመድፈሩም ሆነ
የማግባባቱ ድርጊት በግልጥ አይነገርም፡፡ ይሁን እንጅ ሁለቱንም ዓይነት ጾታዊ ግንኙነቶች ለማድረግ ወንዶች ልጆችንና
ና ልጃገረዶችን የሚያስገድዱም ሆኑ የሚያግባቡ ሰዎች መኖራቸውንም ልንገነዘበው ይገባናል፡፡ እስታቲስቲክ እንደሚገልጽን
ምንም ስንኳ በህብረተሰቡ ውስጥ ካለው ከጠቅላላው ህዝብ ቁጥር ውስጥ ከ 25-50 እጅ በላይ
በተቃራ-ጾታዊ ግንኙነት ከሚያምኑ ወንዶች ቁጥር ይልቅ የሴቶች ቁጥር እንደሚበልጥ ቢገለጽም ፣ በወንዶች ልጆች ላይ
የሚደረገው የማስገደድና የማግባት ድርጊት በልጃገረዶች ላይ ከሚደረገው የማስገደድና የማግባባት ድርጊት በጣምም ያነሰ
ያለመሆኑን ነው፡፡
እንደ ሎስ
አንጀለስ ታይምስ ዓይነት በፖለቲካዊ ትክክለኛነት የሚያምን ለዘብተኛ የመገናኛ ብዙሃን ድርጅቶች ይህንኑታመረጃም
ይጋራዋል፡፡ እ.ኤ.አ. ኦገስት 25-26/1985 እትማቸው ላይ እንዳሰፈሩት በጠቅላላ አሜሪካ ከሚኖሩ አዋቂዎች ውስጥ
በ2628 አዋቂቆች ላይ በተደረገ ጥናት 27% ከመቶው የሚሆኑት ሴቶች ና 16 % ከመቶ
የሚሆኑት ወንዶች በልጅነታቸው ለተመሳሳይ ሆነ ለተቃራኒ-ጾታዊ ግንኙነት ጥቃት እንደተጋለጡ ይገልጣል፡፡ በሌላ አገላለጥ ከ 1.7 በላይ
(ማለትም 27/16 ) የሚሆኑ ሴቶች ከወንዶች ልጆች ይልቅ ተደፍረዋል ማለት ነው፡፡ከ25 ከመቶ ውስጥ 1.7 እጁ 14.7 ከሆነና
ከሃምሳ ከመቶው ውስጥ 1.7 እጁ 29.4 ከሆነ ግብረ-ሰዶማውያኑ 14.7 እጅ ሲሆኑ ከእነርሱም 29.4 ደግሞ
ከልጆች ጋር ፍትወት ግንኙኘት ማድረግን የሚወድዱ መሆናቸውን ያመለክታል፡፡ ከዚህ በላይ የተመለከትነው
ግርድፍ ጥናት የሚያመለክተው ልጆችን ለተመሳሳይ ጾታዊ ግንኙነት የመድፈር ድርጊት የሚያመዝነው በወንዶች መሆኑን
ነው፡፡ ነገር ግን በሎስ አንጀለስ ታይምስ እንደተደረገው ጥናት ደግሞ 7% ከመቶ የሚሆኑት ልጃገረዶች ና ሲሆኑ 7% ከመቶ
የሚሆኑ ወንዶች ልጆችም በሴቶች መደፈራቸውን ጥናቱ ያመለክታል፡፡ስለሆነም ተመሳሳይ ጾታዊ ግንኙነት የማድረጉ ልምድ
በተለምዶ 100% ለወንዶች ከተሰጠው 93% ብቻ መሆኑን ጥናቶች ያረጋግጣሉ፡፡
አንድ ነገር
ልብ ልንል ይገባናል፡፡ ከዚህ በፊት በተደረጉ ጥናቶች ውስጥ ያሉ አብዛኛዎቹ እስታቲስቲካዊ መረጃዎች በመገናኛ
ብዙሃን ድርጅቶች ቅስቀሳ ምክንያት በህዝብ ዘንድ ተወዳጅነት እንዲያገኝ ከተደገው የግብረ-ሰዶማዊነት አኗኗር ፍንዳታ
በፊት በነበሩ መረጃዎች ላይ የተመሰረቱ ናቸው፡፡ ዛሬ ግን የግብረ-ሰዶማዊያን ብዛት በተለምዶ ይታወቅ ከነረበት ታረካዊ
ደረጃው ከ 2%- 4% በእጅጉ አሻቅቦ ይታያል፡፡ ስለሆነም ፡- ለምሳሌ አሁን ያለው የግብረ-ሰዶማውያኑ ብዛት
ከመቶኛ ሲሰላ ከ4%-8% መካከል እንደሆነና ይህም መረጃ ከላይ ከጠቀስነው ተመሳሳይ የመረጃ ምንጭ ( ዳታ ቤዝ) የተገኘ ቢሆን ፣ የሚያመለክተን
ውጤት በሁለት ሲካፈል ከ10-20 እጅ ግማሽ እጁ ማለትም ከ5-10 እጅ በላይ የሚሆኑት ግብረ-ሰዶማውያን ወንዶች ልጆችን
ለተመሳሳይ ጾታዊ ግንኙኘት የመድፈሩ ፍላጎት እንዳለባቸው ከፍተኛ ግምት መኖሩን ያመለክታል፡፡ ምክንያቱም ከጠቅላላው
ህዝብ ውስጥ የግብረ-ሰዶማውያኑ ቁጥር እየጨመረ ሲሄድ በዚያው መጠን ልጆችን ለተመሳሳይ ጾታዊ ግንኙነት የመድፈር ወንጀል
እየጨመረ ይሄዳል፡፡ ስለሆነም ግብረ-ሰዶማዊ ሰው ውስጥ ለተቃራኒ ጾታዊ ፍላጎት ከሚኖረው ዝንባሌ ይልቅ ልጆችን ለተመሳሳይ
ጾታዊ ግንኙነት የማግባባቱ ዝንባሌ ከ10-20 እጅ እንደሚያመዝን ያመለክታል፡፡
ከላይ
እንዳየነው መረጃ መሰረት አብዛኞቹ ግብረ-ሰዶማውያን ልጆችን ለተመሳሳይ ጾታዊ ግንኙነት የመድፈር ፍላጎት አላቸው ማለት
አይቻልም፡፡ ስለሆነም እንደምንረዳው ልጆችን ለተመሳሳይ ጾታዊ ግንኙነት የማጥቃቱ ልማድ ከፍተኛ በሆነበት ቡድን ውስጥ
መገኘት እንዲህ መሰሉ ፍላጎት ለሌላቸው ግብረ-ሰዶማውያን መቼም የሚረብሽ ድርጊት ነው፡፡ ልጆችን ለተመሳሳይ ጾታዊ
ግንኙነት የመድፈሩ ዝንባሌ ለሌላቸው ግብረ-ሰዶማውን እንደዚህ መሰሉ ሁኔታ ልክ እንደ ‹‹ኖርዝ አሜሪካን ማን-ቦይ ላቭ
አሶሲዬሽን› ድርጅት ጋር ተመሳሳይነት ስላለው ብዙዎቸን የሚያበሳጭ ሁኔታ ነው፡፡ ይሁን እንጅ ውስጥ ልጆችን ለተመሳሳይ
ጾታዊ ግንኙነት የማግባባትም ሆነ የመድፈር ጉዳይ በግብረ-ገባዊ ገጽታው እየላሸቀ በመጣው ህብረተሰባችን ቀስ በቀስ
ተቀባይነት ማግኘቱ በእርግጠኛነት አይቀሬ ነው፡፡ ስለሆነም እንዲህ መሰሉ ደርጅት የብስጭት ምክንያት የማይሆንበት ጊዜ ሩቅ
አይደለም፡፡
ከዚህ
ቀጥለን አንዳንድ ምሳሌዎችን እንመልከትና ከዚያ ጥልቅና አጓጊ ከሆነው የመረጃ ምንጭ (ዳታ ቤዝ) ያገኘሁትን
እስታቲስቲካዊ ትንታኔዬን አቀርባለሁ፡፡
4.1 በ RFSL በራሳቸው
ድረ-ገጽ ላይ በእድሜ የገፉ ወንዶች ከወጣት ወንዶች ጋር ስለሚያደርጉት የግብረ-ሥጋ ግንኙነት ልምምድ ያላቸውን
አድናቆት ገልጠዋል፡፡ (ቁጥር.2)
4.2 ልጆችን
በወሲባዊ ስራ ዘርፍ በማሰማራት በዓለማችን የምትታወቀው ታይላንድ በግብረ-ሰዶማውያን ጎብኝዎች ዘንድ ተመራጭ የጉብኝት
ኝት ስፍራ የሆነችበት ምክንያት ምስጢር ያልሆነበትም ለዚህ ነው፡፡ በግብረ-ሰዶማውያን ወንዶች ላይ ባነጣጠረው በዚህ
ዘገባ (ማጣቀሻ.8 ) አገሪቱ ለምን ተመራጭ ለምን በህዝብ ዘንድ ተወዳጅ እንደሆነች
ተጽፏል፡፡
‹‹ ስለ
ግብረ-ሰዶማውያኑ ሁኔታ››
የ
ግብረ-ሰዶማውያን ማህበረ-ሰብ ጉብኝታችሁን በተቻለ መጠን አስደሳች እንዲሆን እንሻለን፣ እንመኛለን፡፡ በርካታ እንግዶች
ፑኬትን ኑሮ ተላምደዋታል፡፡ አዲስ ለሚጎበኟት ግን ልናካፍላቸው የምንፈልጋቸው ሃሳቦች አሉን፡፡
በየቡና
ቤቱ የምታገኟቸው የታይ-ወንዶች የስራ ሰዎችና እናንተን ለማስደሰት የተዘጋጁ ደስታቸውም ከዚሁ የሚያገኙት ገቢ መሆኑን
አስታውሱ፡፡ ቡና ቤት ውስጥ ከወንድ ጋር ለአፍታም ቢሆን ካወሩ የሚጠጣውን ይግዙለት፣ጉርሻም ያስቀምጡለት ወይንም
ሁለቱምም ያድርጉለት፡፡በየቦታው በርካታ የ ታይ-ወንዶችን ዓይነት ያገኛሉ፡፡ለምሳሌ ያህል፡-የወንድ ባህርይ የሚታይባቸው
አዋቂ ወንዶች፣የአዋቂ ሴቶች ባህርይ የሚታይባቸው አዋቂ ወንዶች ና የእንስት ባህርይ የሚታይባቸው ወጣት ወንዶች ና
የእንስት ባህርይ የሚታይባቸው ወጣት ወንዶች ፡፡ ከግብረ-ሰዶማውያን ጎብኝዎች ጋር የሚሄዱ የታይ ሰዎችን ስታዩ
ልትደነቁ አይገባም፡፡( እንዚህ አስጎብኝዎች ምንም ስንኳ ልጆችም ቢሆኑ ግን በተለምዶ የታይ-ወንዶች በሚል መጠሪያ
ይታወቃሉ፡፡)
ፓቶንግ
ውስጥ የሚገኙ በውስጣቸው ቡና ቤቶች ና ምግብ ቤቶች፣ ልዩ ልዩ ትርኢት የሚታይባቸው መድረኮች፣የፍትወት ቀስቃሽ ትርኢቶች፣
ያሏቸው ሲሆኑ በአብዛኛው ውስጥ ቡና ቤቶች ውስጥ እንግዶች በፈለጓቸው ጊዜ ይዘዋቸው ሊሄዱ የሚችሉ የታይ-ወንዶች
አሏቸው፡፡ ማንኛውም የታይ-ወንደ ጥያቄ ሲያቀርብልህ በካፒቴኑ ወይንም በባለቤቱ በኩል እንግሊዘኛ ቋንቋ ይናገር እንደሆነ
ወይንም እንዳልሆነ ጠይቅ፡፡ ሁሌም ቢሆን ለታይ-ወንድ ሆነ ለባለቤቱ በግልጽ መነጋጋር ይመረጣል፡፡የታይ-ወንድ
የሚወድደውንና የማይወድደውን አጣራ፡ ካንተ ጋር አብሮህ ያድር እንደሆነ ወይንም ለአጭር ጊዜ ብቻ አብሮህ የሚቆይ መሆን
አለመሆኑን መለዬት ይገባል፡፡ እንደነዚህ ያሉትን ነገሮች ቀድመህ ካላጣራህ ግራ ልትጋባ ወይንም ቆይተህ ልትበሳጭ
ትችላለህ፡፡ ቡና ቤት ውስጥ በስራ ላይ ያለውን ታይላንዳዊ ልትወስደው ከፈለግህ ለሚሰራበት ቡና ቤት የሚከፈል
የማትደራደረው ገንዘብ መኖሩን እወቅ፡፡ አብሮህ ለሚቆየው የታይ-ወንድ የምትከፍለውን ክፍያ በተመለከተ ለመደራደር
የሚያስችል ክፍተት አለ፡፡ ለምሳሌ ያህል እርሱን ስለምትፈልግበት ሁኔታ ማለትም ለፍትወት ግንኙነት ብቻ፣ ወይንም አብሮህ
ሌሊቱን እንዲያድር ወይንም የሽርሽር ጊዜህ ሁሉ አብሮህ እንዲሆን ከሆነ መደራደር ይቻላል፡፡ ይሁን እንጅ ሰውየው
ጓደኞች ወይንም ቤተሰብ ሊኖረው ስለሚችል በእለታዊ ኑሮው ውስጥ ለራሱም ጊዜ እንደሚፈልግ አስታውስ፡፡ሆኖም ለሰውዬው
የሚደረገው ክፍያ ጉዳይህን ስትጨርስ በስተመጨረሻ ማድረግ ይቻላል፡፡ ይሁን እንጅ ሁለታችሁም አብራችሁ በምትቆዩበት ጊዜ
ክፍያውን መፈጸም
ማሰብ እንደ አዊቂነት ይቆጠራል፡፡ እዚህ የምትገናኛቸው ለያዩ የታይ -ወንዶች ሁሉ እንደ ማንኛውም አካባቢ ወንዶች የተለያዩ
ፍላጎቶች ና ዓላማዎች አሏቸው፡፡ለምሳሌ ያህል ፍቅር ፍለጋ፤የፍትወት እርካታ ፍለጋ፤ለኑሮአች እስፈላጊ የሆንውን ገንዘብ
የምናገኝበትን የግብረ-ስጋ ግንኙነትን ማስቀደም ነው እንጅ ፍቅርን ፈልገን አይደለም፡፡ ከዚያም ገንዘብ ለመክፈል የተዘጋጀን
አይደለንም፡፡ እውነታውንም ሁሉንም ነገር ሊሁን ይችላል፡፡ እኛ እንደ ምዕራባውያን ግብረ-ሰዶሞች ቀዳሚ ና የዘወትር ፍላጎታችን
የፍትወት እርካታን ነው፡፡ ከድርጊቱ ጋር ተካፋይ ሆኑም ወይም አልሆኑም እዚህ አገር በግብረ-ሰዶማውያኑ ማህበረ-ሰብ መካከል
ቆይታዎን የሚመች የሚያደርገው እንዲህ ዓይነት ግንዛቤ ሲኖርዎት ነው፡፡የዚህ አገር የእረፍት ጊዜ ቆይታዎ መልካም እንዲሆን
እየተመኘን ን ከዚህ በላይ ያካፈልንዎ ሃሰብ የተሻለ ቆይታ እንዲሆንልዎ ያስችልዎታል፡፡››
በተጨማሪም
የታይላንድ የግብረ-ሰዶማውያን ማህበረ-ሰብ በፉኬት ፑሸት አዘጋጅቶት የነበረው የግብረ-ሰዶማውያን ወንዶች ፌስቲቫል
በደረሰው የሱናሚ የባሀር ማዕበል ጥቃት ምክንያት ለሌላ ጊዜ እንዲተለላፍ በመገደዳቸው የአገራችንን የግብረ-ሰዶማውያኑን
ማህበረ-ሰብ በጣም ቅር አሰኝቷል፡፡ እንዲህ መሰሉን ቅሬታ የያዘ መግለጫ በ RFSL ድረ-ገጽ ላይ እንዲተላለፍ
ተደርጎአል፡፡
4.3 ኔዘርላንድና
ቤልጂየም ታዳጊ ልጆች ለጋብቻ ወይንም ለግብረ-ስጋ ግንኙነት መድረሳቸውን የሚያረጋግጠውን የህግ አማካይ እድሜ ወደ 12
ዓመት በተደጋጋጋሚ ዝቅ በማድረግ እርምጃቸው ይታወቃሉ፡፡የስዊድን ከፍተኛው ፍርድ ቤት ዳኛ ና የሴክስ ንግዱ ዋነኛ ደጋፊ
ቺፍ ቦ. ስቬንሰን ለሃሳባቸው መነሻ ይህንኑ የቤልጅየምን ስርዓት የተጠቀሙ ይመስላል፡፡ ይህንም ጉዳይ ጓደኛቸውን ሌይፍ
ቶርሰንን ከአንድ ስዊድናዊ ወጣት ወንድ ልጅ ጋር ስላደረገው የግብረ-ስጋ ግንኙነት ጉዳይ በተመለከተ በከፍተኛው ፍርድ
ቤት ችሎት ላይ እንዴት እንደደገፈው በተናገረበት ቃለ ምልልስ ላይ ገልጾታል፡፡ (ቁጥር.2)
4.4 በቅርቡ
ደግሞ ‹‹ዘ ጆርናል ኦፍ ሆሞሴክሹዋሊቲ ›› መጽሄት ‹‹ልጆችን ለተመሳሳይ ጾታ ግንኙነት የማግባባትም ሆነ የመድፈሩ
ዝንባሌ ›› ላይ ክርክር እንዲደረግበት ለዚሁ ዓላማ ልዩ እትም አውጥቶአል፡፡ አሳታሚው ጆን ዲሴቾ ደግሞ
‹‹ፔዲካ›› ለሚባለው የ ‹‹ልጆችን ለተመሳሳይ ጾታዊ ግንኘነት የማግባባትም ሆነ የመድፈር ›› ልምድ በህብረተ ሰቡ ዘንድ
ተቀባይነት እንዲኖረው ለማድረግ የምርምር ስራ እንዲሰራ የዳች ህትመት ድጋፍ የሚያደርግለት ‹‹ፔዶፊሊያ ጆርናል››
አዘጋጅ ቦርድ ላይ ያገለግላል፡፡ የዚህም ልዩ እትም መኖር የሚያንጸባርቀው ዋና ዋና ከሆኑትና ተጽእኖ ማሳደር ከሚችሉት
ግብረ-ሰዶማውያኑ ማህበረሰብ መካከል የ‹‹ፔዶፊሊያ›› አስተሳሰብን ለመደበቅም ሆነ ማውገዝ ያልቻለው ቁጥር እያደገ
መምጣቱን ነው፡፡ ( ማጣቀሻ.1 ) ገጽ 63
|